Title VI complaint - Amharic

በዘርዎ፣ ቀለምዎ ወይም ብሄራዊ መነሻዎ (የተገደበ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ብቃትን ጨምሮ) የተነሳ በኤጀንሲ ፕሮግራሞች ወይም ተግባሮች መድልዎ እንደደረሰብዎት ከተሰማዎት፣ መደበኛ ቅሬታ ሊስገቡ ይችላሉ።

መመሪያዎች: እባክዎ ከታች ያለውን ቅፅ ይሙሉ እና ወደሚከተለው ይላኩ: Att: Complaints, Office of Equity and Civil Rights, Washington State Department of Transportation, Box 47314, Olympia WA 98504-7314 ወይም ለሚከተለው ኢሜይል ያድርጉ: oecrcomplaints@wsdot.wa.gov

ስለዚህ ቅሬታ እርስዎን የምናናግርበት ቀን አመቺ ሰዓት
የፖስታ መላኪያ አድራሻ
መድልዎ በሚከተለው የተነሳ
በእርስዎ ላይ መድልዎ በመፈፀም የተከሰሱ ግለሰብ(ቦች) ስም፣ አድራሻ እና የስልክ ቁጥር
በቅሬታዎ ድጋፍ ውስጥ ለተጨማሪ መረጃ ማናገር ያለብንን ማንኛውም ግለሰቦች ይጥቀሱ። እባክዎ የስልክ ቁጥራቸውን፣ አድራሻቸውን፣ የኢሜይል አድራሻቸውን፣ ወዘተ ያካትቱ።
የፖስታ መላኪያ አድራሻ
ይህንን ተመሳሳይ ቅሬታ ያስገቡባቸው ሌሎች ኤጀንሲዎችን ይዘርዝሩ
ስቴት

Enjoy paid time off. 

Our employees earn paid vacation and sick leave every month, as well as 12 paid holidays per year.

Work in a modern environment.

We offer telework options, an infant at work program, flexible work schedules and more.

Continue your learning journey.

Get tuition reimbursement for coursework or trainings related to your job or career ladder.